ኤኮኖሚየመካከለኛው ምሥራቅበጋዛ የወደመውን መልሶ ለመገንባት እስከ 50 ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋልTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኤኮኖሚየመካከለኛው ምሥራቅEshete Bekele30 ሚያዝያ 2016ረቡዕ፣ ሚያዝያ 30 2016እስራኤል በጋዛ ለሰባት ወራት ባካሔደችው ወታደራዊ ዘመቻ የወደመውን መልሶ ለመገንባት እስከ 50 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ የተመድ አስታውቋል። ጦርነቱ ከ1.7 ሚሊዮን በላይ ሰዎችን ወደ ድሕነት ሲገፋ ሥራ አጥነት ከ25% ወደ 46 አሻቅቧል። በጦርነቱ የወደሙ መኖሪያ ቤቶችን መልሶ ለመገንባት እስከ 80 ዓመታት ሊወስድ ይችላል። https://p.dw.com/p/4fdsWማስታወቂያ